ምክረ ሀሳቦች
1. ከመመሪያ አወጣጥ ጋር በተያያዘ ለታዩ ክፍተቶች መሰረታዊ መንስኤው በአስተዳደር ስነ ስርዓት አዋጁ ላይ በቂ ግንዛቤ አለመኖሩ መሆኑ ስለተገለፀ ለአስተዳደሩ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ከፍትህ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ስልጠና ቢዘጋጅ፤
2.
( Closed )
( 2016) Minister of health
Ø በአስተዳደር ሥነ-ሥርዓት አዋጁ የተቀመጡት የውሳኔ አሰጣጥ መርሆዎችና የቅሬታ አፈታት ስርዓት ቢሮው በሚያስፈጽመውና ስራውን በሚመራበት የታክስ አስተዳደር አዋጁ ላይ ተመሳሳይ የተገልጋዮች መብት በግልጽ የተደነገገ በመሆኑ ይህንኑ አሰራር አጠናክሮ ተግባራዊ ማድረጉን መቀጠል፣
Ø አስተዳደራዊ ውሳኔን በተገቢው ጊዜ ከመወሰን አንጻር በተለይ ከታክስ ኦዲት ጋር በተያያዘ የሚሰጡ ውሳኔዎችና አልፎ አልፎ በአቤቱታ አጣሪ የሚሰጡ አስተዳደራዊ ውሳኔዎች በታክስ አስተዳደር አዋጁ ፣ አዋጁን ለማስፈጸም በወጣው መመሪያና በቢሮውየአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ መሰረት በተቀመጠው የጊዜ ገደብ እንዲያልቁ ጥረት ቢደረግ፣
Ø ከአስተዳደራዊ ውሳኔ ይዘት ጋር በተያያዘ በቢሮው የሚሰጡ ውሳኔዎች የአስተዳደር ሥነ-ሥርዓት አዋጁ በሚያዘው አግባብ የማስረጃ ትንተና እና የሕግና የፍሬ ነገር ትንተና እንዲሁም ለውሳኔው መሰረት የሆነ ተገቢውን የሕግ ድንጋጌ በመጥቀስ የተሻለ እና ግልጽ በሆነ አኳኋን ቢዘጋጅ፣
( Open)
( 2016) Finance Ministers
1. ከመመሪያ አወጣጥ ጋር በተያያዘ ለታዩ ክፍተቶች መሰረታዊ መንስኤው በአስተዳደር ስነ ስርዓት አዋጁ ላይ በቂ ግንዛቤ አለመኖሩ መሆኑ ስለተገለፀ ለአስተዳደሩ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ከፍትህ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ስልጠና ቢዘጋጅ፤
2. በአዋጅ ቁጥር 1267/2014 መሰረት በአስገዳጅ ሁኔታ መመሪያ እንዲወጣባቸው የተገለፁ ጉዳዮች ላይ ማለትም በስራ ምክንያት የሚመጣ በሽታ እና የአካል ጉዳት መጠን ሰንጠረዥ እንዲሁም ከአንድ በላይ የጡረታ አበል የሚገኝበት ሁኔታ ሲያገጠም የአበል መጠን ለመወሰን የሚያስችል መመሪያ በተፋጠነ ሁኔታ እንዲወጡ ቢደረግ፤
3. በሥራ ላይ ያሉ ነባር መመሪያዎች በአስተዳደሩ ድህረ-ገፅ ላይ እንዲጫኑ ቢደረግ፤
4. በመረቀቅ ሂደት ላይ ላሉ እና ወደፊት በአስተዳደሩ ለሚወጡ አዳዲስ መመሪያዎች በአዋጁ መሰረት፡-
( Open)
( 2016) Minister of health
1. ከመመሪያ አወጣጥ ጋር በተያያዘ ለታዩ ክፍተቶች መሰረታዊ መንስኤው በአስተዳደር ስነ ስርዓት አዋጁ ላይ በቂ ግንዛቤ አለመኖሩ መሆኑ ስለተገለፀ ለአስተዳደሩ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ከፍትህ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ስልጠና ቢዘጋጅ፤
2. በአዋጅ ቁጥር 1267/2014 መሰረት በአስገዳጅ ሁኔታ መመሪያ እንዲወጣባቸው የተገለፁ ጉዳዮች ላይ ማለትም በስራ ምክንያት የሚመጣ በሽታ እና የአካል ጉዳት መጠን ሰንጠረዥ እንዲሁም ከአንድ በላይ የጡረታ አበል የሚገኝበት ሁኔታ ሲያገጠም የአበል መጠን ለመወሰን የሚያስችል መመሪያ በተፋጠነ ሁኔታ እንዲወጡ ቢደረግ፤
( Open)
( 2016) Ministry of Agriculture